ሴቶች በግንኙኘት ጊዜ ለምን ያለቅሳሉ?
አንዳንድ
ሴቶች በወሲባዊ ግንኙነት ጊዜ ሲያለቅሱ ይስተዋላል፡፡ ይህ በምን ምክንያት እንደሆነ ብዙ ጊዜ ያወዛግባል፡፡ ለቅሷቸው የደስታ ነው
ወይስ የሌላ ችግር የሚለው በርካታ ወንዶችን ግራ ያጋባል፡፡
Hormones released during sex, like oxytocin and dopamine, produce feelings of relaxation and happiness.5 However, you might react to the rush of
these hormonal changes—along with the physical and emotional intensity of
sex—by tearing up or crying.
እርስዎ ላይ ይህ ነገር ቢያጋጥምዎ ምን ሊያደርጉ ችላሉ? በተለይ
ሴቶች ይህ ነገር ሲከሰት ከመጨነቅ ይልቅ ነገሮችን ረጋ ብሎ መመልከት ተገቢ ነው፡፡ ስሜትን አውጥተው በግልጽ መነጋገር አለብን፡፡


Comments
Post a Comment